-
ኢሳይያስ 63:18አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
18 ቅዱስ ሕዝብህ ለጥቂት ጊዜ ወርሶት ነበር።
ጠላቶቻችን መቅደስህን ረግጠዋል።+
-
-
ኤርምያስ 3:19አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
19 እኔም እንዲህ ብዬ አሰብኩ፦ ‘በወንዶች ልጆች መካከል ባስቀምጥሽ፣ የተወደደችውንም ምድር፣ በብሔራት መካከል የምትገኘውን እጅግ ያማረች ርስት ብሰጥሽ ምንኛ ደስ ባለኝ!’+ በተጨማሪም እናንተ ‘አባቴ!’ ብላችሁ ትጠሩኛላችሁ፤ እኔንም ከመከተል አትመለሱም ብዬ አስቤ ነበር።
-