ዘሌዋውያን 26:33 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 33 እናንተንም በብሔራት መካከል እበትናችኋለሁ፤+ ሰይፍም መዝዤ አሳድዳችኋለሁ፤+ ምድራችሁ ባድማ ትሆናለች፤+ ከተሞቻችሁም ይፈራርሳሉ። ኤርምያስ 15:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 እነሱም ‘ወዴት እንሂድ?’ ቢሉህ፣ እንዲህ በላቸው፦ ‘ይሖዋ እንዲህ ይላል፦ “ገዳይ መቅሰፍት የሚገባው ሁሉ በመቅሰፍት እንዲሞት ይሂድ፤ ሰይፍ የሚገባው ሁሉ በሰይፍ ይሙት፤+ ረሃብ የሚገባው ሁሉ በረሃብ ይሙት፤ በምርኮ መወሰድ የሚገባው ሁሉ ደግሞ ተማርኮ ይወሰድ!”’+
2 እነሱም ‘ወዴት እንሂድ?’ ቢሉህ፣ እንዲህ በላቸው፦ ‘ይሖዋ እንዲህ ይላል፦ “ገዳይ መቅሰፍት የሚገባው ሁሉ በመቅሰፍት እንዲሞት ይሂድ፤ ሰይፍ የሚገባው ሁሉ በሰይፍ ይሙት፤+ ረሃብ የሚገባው ሁሉ በረሃብ ይሙት፤ በምርኮ መወሰድ የሚገባው ሁሉ ደግሞ ተማርኮ ይወሰድ!”’+