-
መዝሙር 79:4አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
4 በጎረቤቶቻችን ዘንድ መሳለቂያ ሆንን፤+
በዙሪያችን ያሉትም ያፌዙብናል፤ ደግሞም ይዘብቱብናል።
-
-
ሕዝቅኤል 25:3አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
3 አሞናውያንን እንዲህ በላቸው፦ ‘የሉዓላዊውን ጌታ የይሖዋን ቃል ስሙ። ሉዓላዊው ጌታ ይሖዋ እንዲህ ይላል፦ “መቅደሴ በረከሰ ጊዜና የእስራኤል ምድር ባድማ በሆነ ጊዜ እንዲሁም የይሁዳ ቤት ሰዎች በግዞት በተወሰዱ ጊዜ ‘እሰይ!’ ስላላችሁ
-