-
ኢሳይያስ 59:9አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
9 ከዚህ የተነሳ ፍትሕ ከእኛ ራቀ፤
ጽድቅም ወደ እኛ አይደርስም።
ብርሃን ይሆናል ብለን በተስፋ ተጠባበቅን፤ ሆኖም ጨለማ ሆነ፤
ጸዳልን ተጠባበቅን፤ ሆኖም በጨለማ እንመላለሳለን።+
-
9 ከዚህ የተነሳ ፍትሕ ከእኛ ራቀ፤
ጽድቅም ወደ እኛ አይደርስም።
ብርሃን ይሆናል ብለን በተስፋ ተጠባበቅን፤ ሆኖም ጨለማ ሆነ፤
ጸዳልን ተጠባበቅን፤ ሆኖም በጨለማ እንመላለሳለን።+