ዘፍጥረት 10:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 የያፌት ወንዶች ልጆች ጎሜር፣+ ማጎግ፣+ ማዳይ፣ ያዋን፣ ቱባል፣+ መሼቅ+ እና ቲራስ+ ነበሩ። ዘፍጥረት 10:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 የያዋን ወንዶች ልጆች ኤሊሻ፣+ ተርሴስ፣+ ኪቲም+ እና ዶዳኒም ነበሩ።