የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ዘዳግም 32:37, 38
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 37 ከዚያም እንዲህ ይላል፦ ‘አማልክታቸው የት አሉ?+

      መሸሸጊያ እንዲሆናቸው የተጠጉት ዓለትስ የት አለ?

      38 የመሥዋዕቶቻቸውን ስብ* ይበላ፣

      የመጠጥ መባዎቻቸውንም የወይን ጠጅ ይጠጣ የነበረው የት አለ?+

      እስቲ ተነስተው ይርዷችሁ።

      እስቲ መሸሸጊያ ስፍራ ይሁኑላችሁ።

  • ኢሳይያስ 28:15
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 15 እናንተ እንዲህ ብላችኋልና፦

      “ከሞት ጋር ቃል ኪዳን ገብተናል፤+

      ከመቃብርም * ጋር ስምምነት አድርገናል።*

      በድንገት የሚያጥለቀልቅ ጎርፍ ሲያልፍ

      እኛን አይነካንም፤

      ውሸትን መጠጊያችን አድርገናልና፤

      በሐሰትም ውስጥ ተደብቀናል።”+

  • ኤርምያስ 10:14
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 14 እያንዳንዱ ሰው ማስተዋልና እውቀት የጎደለው ድርጊት ይፈጽማል።

      እያንዳንዱ አንጥረኛ፣ በተቀረጸው ምስል የተነሳ ኀፍረት ይከናነባል፤+

      ከብረት የተሠራው ምስሉ* ሐሰት ነውና፤

      በውስጣቸውም መንፈስ* የለም።+

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ