መዝሙር 36:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ ኤርምያስ 17:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 የእስራኤል ተስፋ የሆንከው ይሖዋ ሆይ፣አንተን የሚተዉ ሁሉ ያፍራሉ። አንተን* የሚክዱ ስማቸው በአፈር ላይ ይጻፋል፤+ምክንያቱም የሕያው ውኃ ምንጭ የሆነውን ይሖዋን ትተዋል።+ ራእይ 22:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 22 መልአኩም ከአምላክና ከበጉ+ ዙፋን ወጥቶ የሚፈሰውን እንደ ክሪስታል የጠራ የሕይወት ውኃ ወንዝ አሳየኝ፤+
13 የእስራኤል ተስፋ የሆንከው ይሖዋ ሆይ፣አንተን የሚተዉ ሁሉ ያፍራሉ። አንተን* የሚክዱ ስማቸው በአፈር ላይ ይጻፋል፤+ምክንያቱም የሕያው ውኃ ምንጭ የሆነውን ይሖዋን ትተዋል።+