መዝሙር 79:2, 3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 የአገልጋዮችህን ሬሳ ለሰማይ ወፎች፣የታማኝ አገልጋዮችህንም ሥጋ ለምድር አራዊት ምግብ አድርገው ሰጥተዋል።+ 3 ደማቸውን በኢየሩሳሌም ዙሪያ እንደ ውኃ አፈሰሱ፤እነሱንም የሚቀብር አንድም ሰው አልተረፈም።+ ኤርምያስ 9:22 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 22 እንዲህ በል፦ ‘ይሖዋ እንዲህ ሲል አውጇል፦ “የሰዎች አስከሬን በምድር ላይ ልክ እንደ ፍግ ይወድቃል፤አጫጅ አጭዶ እንደተወውም እህል ይሆናል፤የሚሰበስበው አይኖርም።”’”+
2 የአገልጋዮችህን ሬሳ ለሰማይ ወፎች፣የታማኝ አገልጋዮችህንም ሥጋ ለምድር አራዊት ምግብ አድርገው ሰጥተዋል።+ 3 ደማቸውን በኢየሩሳሌም ዙሪያ እንደ ውኃ አፈሰሱ፤እነሱንም የሚቀብር አንድም ሰው አልተረፈም።+
22 እንዲህ በል፦ ‘ይሖዋ እንዲህ ሲል አውጇል፦ “የሰዎች አስከሬን በምድር ላይ ልክ እንደ ፍግ ይወድቃል፤አጫጅ አጭዶ እንደተወውም እህል ይሆናል፤የሚሰበስበው አይኖርም።”’”+