-
ዘዳግም 28:26አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
26 ሬሳህ ለሰማይ ወፎችና ለምድር አራዊት ሁሉ ምግብ ይሆናል፤ አስፈራርቶ የሚያባርራቸውም አይኖርም።+
-
-
ኤርምያስ 7:33አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
33 የዚህ ሕዝብ አስከሬንም ለሰማይ ወፎችና ለምድር አራዊት ሲሳይ ይሆናል፤ ፈርተው እንዲሸሹ የሚያደርጋቸውም የለም።+
-