ሕዝቅኤል 24:16, 17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 16 “የሰው ልጅ ሆይ፣ በፊትህ ተወዳጅ የሆነውን በአንድ ምት ልወስድብህ ነው።+ አንተም ዋይታ አታሰማ* ወይም አታልቅስ ወይም ደግሞ እንባህን አታፍስ። 17 ሐዘንህን በውስጥህ አምቀህ ያዝ፤ ለሞተው በወጉ መሠረት ሐዘንህን አትግለጽ።+ ጥምጥምህን እሰር፤+ ጫማህንም አድርግ።+ ሪዝህን* አትሸፍን፤+ ሰዎች የሚያመጡልህንም ምግብ* አትብላ።”+
16 “የሰው ልጅ ሆይ፣ በፊትህ ተወዳጅ የሆነውን በአንድ ምት ልወስድብህ ነው።+ አንተም ዋይታ አታሰማ* ወይም አታልቅስ ወይም ደግሞ እንባህን አታፍስ። 17 ሐዘንህን በውስጥህ አምቀህ ያዝ፤ ለሞተው በወጉ መሠረት ሐዘንህን አትግለጽ።+ ጥምጥምህን እሰር፤+ ጫማህንም አድርግ።+ ሪዝህን* አትሸፍን፤+ ሰዎች የሚያመጡልህንም ምግብ* አትብላ።”+