-
2 ነገሥት 16:7አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
7 በመሆኑም አካዝ ወደ አሦር ንጉሥ ወደ ቴልጌልቴልፌልሶር+ መልእክተኞች ልኮ “እኔ አገልጋይህና ልጅህ ነኝ። መጥተህ በእኔ ላይ ጥቃት ከሚሰነዝሩት ከሶርያ ንጉሥ እጅና ከእስራኤል ንጉሥ እጅ አድነኝ” አለው።
-
-
ሆሴዕ 5:13አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
13 ኤፍሬም ሕመሙን፣ ይሁዳም ቁስሉን ሲመለከት
ኤፍሬም ወደ አሦር ሄደ፤+ ወደ ታላቅ ንጉሥም መልእክተኞች ላከ።
ይሁንና ንጉሡ እናንተን ሊፈውሳችሁ አልቻለም፤
ቁስላችሁንም ሊያድን አልቻለም።
-