ኢሳይያስ 40:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 “ለኢየሩሳሌም ልብ ተናገሩ፤*የግዳጅ አገልግሎቷ እንዳበቃናየበደሏ ዋጋ እንደተከፈለ ንገሯት።+ ለሠራችው ኃጢአት ሁሉ ከይሖዋ እጅ ሙሉ* ዋጋ ተቀብላለች።”+