-
ኤርምያስ 19:8አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
8 ይህችንም ከተማ አስፈሪ ቦታና ማፏጫ አደርጋታለሁ። በዚያ የሚያልፍ ሁሉ በደረሰባት መቅሰፍት የተነሳ በፍርሃት አፍጥጦ ይመለከታል፤ ደግሞም ያፏጫል።+
-
-
ሚክያስ 6:16አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
16 የኦምሪን ደንቦችና የአክዓብን ቤት ሥራ ሁሉ ትከተላላችሁና፤+
ምክራቸውንም ተከትላችሁ ትሄዳላችሁ።
-