መዝሙር 38:12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 ሕይወቴን* የሚሹ ሰዎች ወጥመድ ዘረጉብኝ፤እኔን መጉዳት የሚፈልጉም ስለ ጥፋት ያወራሉ፤+ቀኑን ሙሉ ተንኮል ሲሸርቡ ይውላሉ።