-
ሕዝቅኤል 3:14አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
14 መንፈስም ወደ ላይ አንስቶ ወሰደኝ፤ እኔም ተማርሬና መንፈሴ ተቆጥቶ ሄድኩ፤ የይሖዋም ብርቱ እጅ በእኔ ላይ አርፋ ነበር።
-
-
ሚክያስ 3:8አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
8 እኔ በበኩሌ ለያዕቆብ ዓመፁን፣ ለእስራኤልም ኃጢአቱን እንድነግር
በይሖዋ መንፈስ ኃይልን፣
ፍትሕንና ብርታትን ተሞልቻለሁ።
-