የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • መዝሙር 27:2
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  2 ክፉዎች ሥጋዬን ለመብላት ባጠቁኝ ጊዜ፣+

      ተሰናክለው የወደቁት ባላጋራዎቼና ጠላቶቼ ናቸው።

  • ኤርምያስ 15:15
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 15 ይሖዋ ሆይ፣ አንተ ታውቃለህ፤

      አስበኝ፤ ትኩረትህንም ወደ እኔ አዙር።

      አሳዳጆቼን ተበቀልልኝ።+

      ቁጣህን በማዘግየት እንድጠፋ አታድርግ።*

      ይህን ነቀፋ የተሸከምኩት ለአንተ ስል እንደሆነ እወቅ።+

  • ኤርምያስ 15:20
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 20 “ለዚህ ሕዝብ ጠንካራ የመዳብ ቅጥር አደርግሃለሁ።+

      እነሱ በእርግጥ ይዋጉሃል፤

      ሆኖም በአንተ ላይ አያይሉም፤*+

      እኔ አንተን ለማዳንና ለመታደግ ከአንተ ጋር ነኝና” ይላል ይሖዋ።

  • ኤርምያስ 17:18
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 18 አሳዳጆቼ ኀፍረት ይከናነቡ፤+

      እኔ ግን ለኀፍረት እንድዳረግ አትፍቀድ።

      እነሱ በሽብር ይዋጡ፤

      እኔ ግን አልሸበር።

      የጥፋት ቀን አምጣባቸው፤+

      አድቅቃቸው፤ ሙሉ በሙሉም አጥፋቸው።*

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ