ኤርምያስ 17:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 እኔ ይሖዋ፣ ለእያንዳንዱ እንደ መንገዱ፣እንደ ሥራውም ፍሬ ለመስጠትልብን እመረምራለሁ፤+የውስጥ ሐሳብንም* እፈትናለሁ።+