-
ኤርምያስ 27:9አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
9 “‘“‘ስለዚህ “የባቢሎንን ንጉሥ አታገለግሉም” የሚሏችሁን በመካከላችሁ ያሉትን ነቢያት፣ ሟርተኞች፣ ሕልም አላሚዎች፣ አስማተኞችና መተተኞች አትስሙ።
-
-
ኤርምያስ 29:8አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
8 የእስራኤል አምላክ፣ የሠራዊት ጌታ ይሖዋ እንዲህ ይላልና፦ “በመካከላችሁ ያሉት ነቢያትና ሟርተኞች አያታሏችሁ፤+ የሚያልሙትንም ሕልም አትስሙ።
-