ኢሳይያስ 51:17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 ከይሖዋ እጅ የቁጣውን ጽዋ የጠጣሽኢየሩሳሌም ሆይ፣ ተነሺ! ተነሺ! ቁሚ።+ ዋንጫውን ጠጥተሻል፤የሚያንገዳግደውን ጽዋ ጨልጠሻል።+