ኢሳይያስ 63:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 ሕዝቦችን በቁጣዬ ረጋገጥኩ፤በታላቅ ቁጣዬም አሰከርኳቸው፤+ደማቸውንም በምድር ላይ አፈሰስኩ።” ዕንባቆም 2:16 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 16 በክብር ፋንታ ውርደት ትሞላለህ። አንተ ራስህም ጠጣ፤ ያልተገረዝክ መሆንህንም አሳይ።* በይሖዋ ቀኝ እጅ ያለው ጽዋ ወደ አንተ ይዞራል፤+ክብርህም በውርደት ይሸፈናል፤
16 በክብር ፋንታ ውርደት ትሞላለህ። አንተ ራስህም ጠጣ፤ ያልተገረዝክ መሆንህንም አሳይ።* በይሖዋ ቀኝ እጅ ያለው ጽዋ ወደ አንተ ይዞራል፤+ክብርህም በውርደት ይሸፈናል፤