-
ኤርምያስ 7:3አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
3 የእስራኤል አምላክ፣ የሠራዊት ጌታ ይሖዋ እንዲህ ይላል፦ “መንገዳችሁንና ተግባራችሁን አስተካክሉ፤ እኔም በዚህ ስፍራ እንድትኖሩ እፈቅድላችኋለሁ።+
-
-
ኤርምያስ 36:3አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
3 ምናልባት የይሁዳ ቤት ሰዎች በእነሱ ላይ ላመጣ ያሰብኩትን ጥፋት ሁሉ ሲሰሙ ከክፉ መንገዳቸው ይመለሱ ይሆናል፤ እኔም በደላቸውንና ኃጢአታቸውን ይቅር እላለሁ።”+
-
-
ዮናስ 3:9አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
9 እኛ እንዳንጠፋ፣ እውነተኛው አምላክ ሊያመጣው ያሰበውን ነገር እንደገና በማጤን* ከሚነደው ቁጣው ይመለስ እንደሆነ ማን ያውቃል?”
-