-
ኢሳይያስ 23:4አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
4 አንቺ የባሕር ምሽግ ሲዶና ሆይ፣ እፈሪ፤
ምክንያቱም ባሕሩ እንዲህ ብሏል፦
-
-
ሕዝቅኤል 28:21አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
21 “የሰው ልጅ ሆይ፣ ፊትህን ወደ ሲዶና+ አዙረህ በእሷ ላይ ትንቢት ተናገር።
-
-
ኢዩኤል 3:4አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
4 ጢሮስ፣ ሲዶና እና የፍልስጤም ግዛቶች ሁሉ፣
ከእኔ ጋር ምን ጉዳይ አላችሁ?
ላደረግኩባችሁ ነገር ብድራት ልትመልሱልኝ ነው?
ብድራት የምትመልሱልኝ ከሆነ
ብድራታችሁን ወዲያውኑ፣ በፍጥነት በራሳችሁ ላይ እመልሳለሁ።+
-