2 ነገሥት 25:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 በአራተኛው ወር፣ ዘጠነኛ ቀን በከተማዋ ውስጥ ረሃቡ እጅግ ከፋ፤+ በምድሪቱ የሚኖሩትም ሰዎች የሚላስ የሚቀመስ አጡ።+