-
ኤርምያስ 23:21አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
21 ነቢያቱን እኔ አልላክኋቸውም፤ እነሱ ግን ሮጡ።
እኔ የነገርኳቸው ነገር የለም፤ እነሱ ግን ትንቢት ተናገሩ።+
-
-
ኤርምያስ 27:15አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
15 “‘እኔ አልላክኋቸውምና’ ይላል ይሖዋ፤ ‘እነሱ ግን በስሜ የሐሰት ትንቢት ይናገራሉ፤ እነሱን የምትሰሙ ከሆነ እናንተንና የሚተነብዩላችሁን ነቢያት እበትናለሁ፤ እናንተም ትጠፋላችሁ።’”+
-
-
ሕዝቅኤል 13:3አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
3 ሉዓላዊው ጌታ ይሖዋ እንዲህ ይላል፦ “ምንም ያዩት ነገር ሳይኖር የገዛ መንፈሳቸውን ለሚከተሉት ሞኝ ነቢያት ወዮላቸው!+
-