ሶፎንያስ 3:15 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 15 ይሖዋ በአንቺ ላይ የተላለፈውን ፍርድ ሽሯል።+ ጠላትሽን ከአንቺ መልሷል።+ የእስራኤል ንጉሥ ይሖዋ በመካከልሽ ነው።+ ከእንግዲህ ወዲህ ጥፋት አያስፈራሽም።+
15 ይሖዋ በአንቺ ላይ የተላለፈውን ፍርድ ሽሯል።+ ጠላትሽን ከአንቺ መልሷል።+ የእስራኤል ንጉሥ ይሖዋ በመካከልሽ ነው።+ ከእንግዲህ ወዲህ ጥፋት አያስፈራሽም።+