ኤርምያስ 31:17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 ‘አንቺም ብሩህ ተስፋ ይጠብቅሻል’+ ይላል ይሖዋ። ‘ወንዶች ልጆችሽ ወደ ገዛ ምድራቸው ይመለሳሉ።’”+