-
ኤርምያስ 6:15አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
15 በፈጸሙት አስጸያፊ ተግባር ኀፍረት ተሰምቷቸዋል?
እነሱ እንደሆነ ጨርሶ ኀፍረት አይሰማቸውም!
ውርደት ምን ማለት እንደሆነ እንኳ አያውቁም!+
ስለዚህ ከወደቁት ጋር ይወድቃሉ።
እነሱን በምቀጣበት ጊዜ ይሰናከላሉ” ይላል ይሖዋ።
-