-
መዝሙር 126:1አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
126 ይሖዋ የጽዮንን ምርኮኞች መልሶ በሰበሰበ ጊዜ፣+
ሕልም የምናይ መስሎን ነበር።
-
-
ሆሴዕ 6:11አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
11 በአንጻሩ ግን ይሁዳ ሆይ፣ የሕዝቤን ምርኮኞች በምመልስበት ጊዜ
መከር ይጠብቅሃል።”+
-
-
ሶፎንያስ 3:20አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
20 በዚያን ጊዜ መልሼ አመጣችኋለሁ፤
አዎ፣ በዚያን ጊዜ እሰበስባችኋለሁ።
-