ኤርምያስ 4:31 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 31 እንደታመመች ሴት ድምፅ፣የመጀመሪያ ልጇንም ለመውለድ እንደምታምጥ ሴት ያለ የጭንቅ ድምፅ፣ደግሞም ትንፋሽ አጥሯት ቁና ቁና የምትተነፍሰውን የጽዮን ሴት ልጅ ድምፅ ሰምቻለሁና። እሷም እጆቿን ዘርግታ+ “ወዮልኝ! ከገዳዮች የተነሳ ዝያለሁና”* ትላለች። ሚክያስ 4:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 አሁንስ ድምፅሽን ከፍ አድርገሽ የምትጮኺው ለምንድን ነው? ንጉሥ የለሽም?ወይስ አማካሪሽ ጠፍቷል?ልትወልድ እንደተቃረበች ሴት የምትሠቃዪው ለዚህ ነው?+
31 እንደታመመች ሴት ድምፅ፣የመጀመሪያ ልጇንም ለመውለድ እንደምታምጥ ሴት ያለ የጭንቅ ድምፅ፣ደግሞም ትንፋሽ አጥሯት ቁና ቁና የምትተነፍሰውን የጽዮን ሴት ልጅ ድምፅ ሰምቻለሁና። እሷም እጆቿን ዘርግታ+ “ወዮልኝ! ከገዳዮች የተነሳ ዝያለሁና”* ትላለች።