ሚክያስ 4:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 አንተም የመንጋው ማማ፣የጽዮን+ ሴት ልጅ ጉብታ ሆይ፣አንተ ወዳለህበት ይመለሳል፤ አዎ፣ የመጀመሪያው* ግዛትህ፣የኢየሩሳሌም ሴት ልጅ መንግሥት ይመለሳል።+