-
ኤርምያስ 31:1አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
31 “በዚያን ጊዜ” ይላል ይሖዋ፣ “ለእስራኤል ወገኖች ሁሉ አምላክ እሆናለሁ፤ እነሱም ሕዝቤ ይሆናሉ።”+
-
-
ሕዝቅኤል 11:20አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
20 ይህም ደንቦቼን አክብረው እንዲመላለሱ እንዲሁም ድንጋጌዎቼን እንዲጠብቁና እንዲታዘዙ ነው። በዚህ ጊዜ እነሱ ሕዝቤ ይሆናሉ፤ እኔም አምላካቸው እሆናለሁ።”’
-
-
ሕዝቅኤል 36:28አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
28 በዚያን ጊዜ ለአባቶቻችሁ በሰጠኋት ምድር ላይ ትኖራላችሁ፤ ሕዝቤም ትሆናላችሁ፤ እኔም አምላካችሁ እሆናለሁ።’+
-