ኤርምያስ 25:32 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 32 የሠራዊት ጌታ ይሖዋ እንዲህ ይላል፦ ‘እነሆ፣ ጥፋት ብሔራትን አንድ በአንድ ያዳርሳል፤+ታላቅ አውሎ ነፋስም ከምድር ዳርቻዎች ይነሳል።+