ዘዳግም 32:43 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 43 እናንተ ብሔራት ከሕዝቡ ጋር ደስ ይበላችሁ፤+እሱ የአገልጋዮቹን ደም ይመልሳልና፤+ተቃዋሚዎቹንም ይበቀላል፤+ለሕዝቡም ምድር ያስተሰርይለታል።”* ኢሳይያስ 44:23 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 23 እናንተ ሰማያት በደስታ እልል በሉ!ይሖዋ እርምጃ ወስዷልና። እናንተ ጥልቅ የምድር ክፍሎች በድል አድራጊነት ጩኹ! እናንተ ተራሮች፣ አንተም ደን ሆይ፣በውስጡም ያላችሁ ዛፎች ሁሉ በደስታ እልል በሉ!+ ይሖዋ ያዕቆብን ተቤዥቷልና፤በእስራኤልም ላይ ግርማውን ገልጧል።”+
23 እናንተ ሰማያት በደስታ እልል በሉ!ይሖዋ እርምጃ ወስዷልና። እናንተ ጥልቅ የምድር ክፍሎች በድል አድራጊነት ጩኹ! እናንተ ተራሮች፣ አንተም ደን ሆይ፣በውስጡም ያላችሁ ዛፎች ሁሉ በደስታ እልል በሉ!+ ይሖዋ ያዕቆብን ተቤዥቷልና፤በእስራኤልም ላይ ግርማውን ገልጧል።”+