የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ሕዝቅኤል 23:4, 5
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 4 የታላቂቱ ስም ኦሆላ፣* የእህቷም ስም ኦሆሊባ* ነበር። እነሱም የእኔ ሆኑ፤ ወንዶችና ሴቶች ልጆችም ወለዱ። ስማቸውን በተመለከተ፣ ኦሆላ ሰማርያ+ ስትሆን ኦሆሊባ ደግሞ ኢየሩሳሌም ናት።

      5 “ኦሆላ የእኔ ሆና ሳለች ታመነዝር ጀመር።+ ጎረቤቶቿ የሆኑትን ፍቅረኞቿን+ አሦራውያንን በፍትወት ተመኘች።+

  • ሕዝቅኤል 23:9
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 9 ስለዚህ በፍትወት ለተመኘቻቸው፣ ፍቅረኞቿ ለሆኑት አሦራውያን አሳልፌ ሰጠኋት።+

  • ሆሴዕ 2:2
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  2 እናታችሁን ክሰሷት፤ እሷ ሚስቴ ስላልሆነች፣+

      እኔም ባሏ ስላልሆንኩ ክሰሷት።

      ከእሷ ዘንድ ዘማዊነቷን፣*

      ከጡቶቿም መካከል ምንዝሯን ታስወግድ፤

  • ሆሴዕ 9:15
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 15 “ክፉ ድርጊታቸውን ሁሉ በጊልጋል ፈጸሙ፤+ እኔም በዚያ ጠላኋቸው።

      በሠሩት ክፉ ድርጊት የተነሳ ከቤቴ አባርራቸዋለሁ።+

      ከእንግዲህ ወዲያ ፍቅሬን እነፍጋቸዋለሁ፤+

      አለቆቻቸው ሁሉ እልኸኞች ናቸው።

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ