-
ዘፍጥረት 48:14አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
14 ይሁን እንጂ እስራኤል ታናሽየው ኤፍሬም ቢሆንም ቀኝ እጁን በእሱ ራስ ላይ አደረገ፤ ግራ እጁን ደግሞ በምናሴ ራስ ላይ አደረገ። እንዲህ ያደረገው ሆን ብሎ ነው፤ ምክንያቱም ምናሴ የበኩር ልጅ ነበር።+
-
-
ዘፀአት 4:22አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
22 ፈርዖንንም እንዲህ በለው፦ ‘ይሖዋ እንዲህ ይላል፦ “እስራኤል ልጄ ነው፤ አዎ፣ የበኩር ልጄ ነው።+
-