ሕዝቅኤል 16:59 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 59 “ሉዓላዊው ጌታ ይሖዋ እንዲህ ይላልና፦ ‘እንግዲህ ቃል ኪዳኔን በማፍረስ መሐላውን ስለናቅሽ+ እኔም እንዳደረግሽው አደርግብሻለሁ።+