የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ኢዮብ 38:39, 40
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 39 ለአንበሳ አድነህ ግዳይ ልታመጣለት፣

      ወይስ የተራቡ የአንበሳ ግልገሎችን ልታጠግብ ትችላለህ?+

      40 እነሱ በዋሻቸው ውስጥ አድፍጠው፣

      ወይም በጎሬአቸው አድብተው ሳለ ይህን ልታደርግ ትችላለህ?

  • ሆሴዕ 5:14
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 14 እኔ ለኤፍሬም እንደ አንበሳ፣

      ለይሁዳም ቤት እንደ ደቦል አንበሳ እሆናለሁና።

      እኔ ራሴ ቦጫጭቄአቸው እሄዳለሁ፤+

      ነጥቄ እወስዳቸዋለሁ፤ የሚታደጋቸውም አይኖርም።+

  • አሞጽ 5:18, 19
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 18 ‘የይሖዋን ቀን ለሚናፍቁ ወዮላቸው!+

      የይሖዋ ቀን ለእናንተ ምን ያመጣ ይሆን?+

      ያ ቀን ጨለማ እንጂ ብርሃን አይሆንም።+

      19 ይህም ሰው ከአንበሳ ሲሸሽ ድብ እንደሚያጋጥመው፣

      ወደ ቤት ገብቶ እጁን በግድግዳው ላይ ሲያስደግፍም እባብ እንደሚነድፈው ዓይነት ይሆናል።

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ