መዝሙር 113:5-7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 ከፍ ባለ ቦታ እንደሚኖረው*እንደ አምላካችን እንደ ይሖዋ ያለ ማን ነው?+ 6 ሰማይንና ምድርን ለማየት ወደ ታች ያጎነብሳል፤+ 7 ችግረኛውን ከአፈር ያነሳል። ድሃውን ከአመድ ቁልል* ላይ ብድግ ያደርገዋል፤+
5 ከፍ ባለ ቦታ እንደሚኖረው*እንደ አምላካችን እንደ ይሖዋ ያለ ማን ነው?+ 6 ሰማይንና ምድርን ለማየት ወደ ታች ያጎነብሳል፤+ 7 ችግረኛውን ከአፈር ያነሳል። ድሃውን ከአመድ ቁልል* ላይ ብድግ ያደርገዋል፤+