ኤርምያስ 51:36, 37 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 36 ስለዚህ ይሖዋ እንዲህ ይላል፦ “እነሆ፣ እኔ እሟገትልሻለሁ፤+ደግሞም እበቀልልሻለሁ።+ ባሕሯን አደርቃለሁ፤ የውኃ ጉድጓዶቿንም ደረቅ አደርጋለሁ።+ 37 ባቢሎንም የድንጋይ ቁልል፣+የቀበሮዎች ጎሬ፣+አስፈሪ ቦታና ማፏጫ ትሆናለች፤የሚኖርባትም አይገኝም።+
36 ስለዚህ ይሖዋ እንዲህ ይላል፦ “እነሆ፣ እኔ እሟገትልሻለሁ፤+ደግሞም እበቀልልሻለሁ።+ ባሕሯን አደርቃለሁ፤ የውኃ ጉድጓዶቿንም ደረቅ አደርጋለሁ።+ 37 ባቢሎንም የድንጋይ ቁልል፣+የቀበሮዎች ጎሬ፣+አስፈሪ ቦታና ማፏጫ ትሆናለች፤የሚኖርባትም አይገኝም።+