ሰቆቃወ ኤርምያስ 1:19 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 19 ወዳጆቼን ጠራኋቸው፤ እነሱ ግን ከዱኝ።+ ካህናቴና ሽማግሌዎቼ በሕይወት ለመቆየት* ብለውየሚበላ ነገር ሲፈልጉ በከተማዋ ውስጥ አለቁ።+