-
ሰቆቃወ ኤርምያስ 1:22አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
22 ክፋታቸው ሁሉ በፊትህ ይቅረብ፤ በሠራኋቸው በደሎች ሁሉ የተነሳ
እኔን እንደቀጣኸኝ፣ እነሱንም ቅጣቸው።+
ለቅሶዬ በዝቷልና፤ ልቤም ታሟል።
-
22 ክፋታቸው ሁሉ በፊትህ ይቅረብ፤ በሠራኋቸው በደሎች ሁሉ የተነሳ
እኔን እንደቀጣኸኝ፣ እነሱንም ቅጣቸው።+
ለቅሶዬ በዝቷልና፤ ልቤም ታሟል።