ሰቆቃወ ኤርምያስ 1:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 ኢየሩሳሌም ከባድ ኃጢአት ፈጽማለች።+ አስጸያፊ ነገር የሆነችው ለዚህ ነው። ያከብሯት የነበሩ ሁሉ አሁን ናቋት፤ እርቃኗን አይተዋልና።+ እሷ ራሷም ትቃትታለች፤+ በኀፍረትም ፊቷን ታዞራለች።
8 ኢየሩሳሌም ከባድ ኃጢአት ፈጽማለች።+ አስጸያፊ ነገር የሆነችው ለዚህ ነው። ያከብሯት የነበሩ ሁሉ አሁን ናቋት፤ እርቃኗን አይተዋልና።+ እሷ ራሷም ትቃትታለች፤+ በኀፍረትም ፊቷን ታዞራለች።