-
ኤርምያስ 4:30አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
30 ለጥፋት ተዳርገሻል፤ ታዲያ ምን ታደርጊ ይሆን?
ደማቅ ቀይ ልብስ ትጎናጸፊ፣
በወርቅ ጌጣጌጦች ታጌጪና
ዓይኖችሽን ትኳዪ ነበር።
-
-
ሕዝቅኤል 16:37አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
37 እኔ ደስ ያሰኘሻቸውን ፍቅረኞችሽን ሁሉ፣ የወደድሻቸውንም ሆነ የጠላሻቸውን ሁሉ አንድ ላይ እሰበስባለሁ። እነሱን ከየቦታው በአንቺ ላይ እሰበስባቸዋለሁ፤ እርቃንሽን ለእነሱ እገልጣለሁ፤ እነሱም ሙሉ በሙሉ እርቃንሽን ሆነሽ ያዩሻል።+
-