-
መዝሙር 107:11አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
11 በአምላክ ቃል ላይ ዓምፀዋልና፤
የልዑሉን አምላክ ምክር ንቀዋል።+
-
-
ኢሳይያስ 1:2አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
2 ሰማያት ሆይ፣ ስሙ፤ ምድር ሆይ፣ አድምጪ፤+
ይሖዋ እንዲህ ሲል ተናግሯልና፦
-