ኤርምያስ 30:14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 አጥብቀው የሚወዱሽ ሁሉ ረስተውሻል።+ ከእንግዲህ አይፈልጉሽም። ከባድ በደል ስለፈጸምሽና ብዙ ኃጢአት ስለሠራሽጠላት በሚማታበት መንገድ መትቼሻለሁና፤+እንደ ጨካኝ ቀጥቼሻለሁ።+
14 አጥብቀው የሚወዱሽ ሁሉ ረስተውሻል።+ ከእንግዲህ አይፈልጉሽም። ከባድ በደል ስለፈጸምሽና ብዙ ኃጢአት ስለሠራሽጠላት በሚማታበት መንገድ መትቼሻለሁና፤+እንደ ጨካኝ ቀጥቼሻለሁ።+