አብድዩ 15 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 15 ይሖዋ በብሔራት ሁሉ ላይ የሚነሳበት ቀን ቀርቧልና።+ አንተ በእሱ ላይ እንዳደረግከው በአንተም ላይ ይደረጋል።+ በሌሎች ላይ ያደረግከው ነገር በገዛ ራስህ ላይ ይመለሳል።
15 ይሖዋ በብሔራት ሁሉ ላይ የሚነሳበት ቀን ቀርቧልና።+ አንተ በእሱ ላይ እንዳደረግከው በአንተም ላይ ይደረጋል።+ በሌሎች ላይ ያደረግከው ነገር በገዛ ራስህ ላይ ይመለሳል።