-
ሆሴዕ 2:20አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
20 በታማኝነት አጭሻለሁ፤
አንቺም በእርግጥ ይሖዋን ታውቂያለሽ።’+
-
-
ኢዩኤል 3:17አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
17 እናንተም እኔ በተቀደሰው ተራራዬ+ በጽዮን የምኖር አምላካችሁ ይሖዋ እንደሆንኩ ታውቃላችሁ።
-