ሕዝቅኤል 34:29 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 29 “‘“ዝና የሚያስገኝ* የእርሻ ቦታ እሰጣቸዋለሁ፤ ከእንግዲህ በምድሪቱ ላይ በረሃብ አያልቁም፤+ ደግሞም ከእንግዲህ ወዲህ ብሔራት አያዋርዷቸውም።+