ኢሳይያስ 11:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 የኤፍሬም ቅናት ይወገዳል፤+ይሁዳንም የሚጠሉ ይጠፋሉ። ኤፍሬም በይሁዳ አይቀናም፤ይሁዳም ኤፍሬምን አይጠላውም።+ ኤርምያስ 3:18 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 18 “በዚያ ዘመን የይሁዳ ቤትና የእስራኤል ቤት አብረው ይሄዳሉ፤+ በአንድነት ከሰሜን ምድር ተነስተው ለአባቶቻችሁ ርስት አድርጌ ወደሰጠኋት ምድር ይመጣሉ።+