-
ኢሳይያስ 2:18አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
18 ከንቱ የሆኑት አማልክት ሙሉ በሙሉ ይወገዳሉ።+
-
-
ሕዝቅኤል 11:18አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
18 እነሱም ወደዚያ ይመለሳሉ፤ በላይዋም ላይ ያሉትን አስጸያፊ ነገሮች ሁሉና ጸያፍ የሆኑ ልማዶች ሁሉ ያስወግዳሉ።+
-